A Zeno.FM Station

Ads

የሀገር ዉስጥ ዜና

ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በጎ ፍቃደኛ አገልግሎት ሰጪዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ታሕሣሥ 18/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለበጎ ፍቃደኛ አገልግሎት ሰጪዎች እና ለዲፕሎማቶች ላለፉት 12 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቅቋል፡፡ በማጠናቀቂያ መርሐ-ግብሩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ…

አፍሪካ ዜና

ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላምና ደኀንነት መጠበቅ ያላትን ሚና እንደምታጠናክር ገለጸች

ታሕሣሥ 17/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና ደኀንነት መጠበቅ ያላትን ሚና አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአፍሪካ…

ዓለም አቀፍ ዜና

ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በጎ ፍቃደኛ አገልግሎት ሰጪዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ታሕሣሥ 18/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለበጎ ፍቃደኛ አገልግሎት ሰጪዎች እና ለዲፕሎማቶች ላለፉት 12 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቅቋል፡፡ በማጠናቀቂያ መርሐ-ግብሩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ…

ጤና

በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የአዋጭነት ጥናት ሊካሄድ ነው

ታሕሣሥ 17/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የአዋጭነት ጥናት ለማድረግ የጤና ሚኒስቴር እና ቴክኢንቬሽን ላይፍኬር ኩባንያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመግባቢያ ሰነዱ መፈረም በኢትዮጵያ ክትባት…

ቢዝነስ

ኮርፖሬሽኑ የፉጃን ባለሃብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እንደሚሰራ ገለጸ

ታሕሣሥ 14/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፉጃን ባለሃብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እንደሚሰራ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ከቻይና ፉጃን ግዛት ከመጡ ከፍተኛ የመንግስት ልዑካን ጋር…

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ከሰው በበለጠ የማሰብ ችሎታን ይጎናጸፋል – ኤለን መስክ

ታሕሣሥ 14/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ዓመት መጨረሻ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) ከሰው በሚበልጥ ሁኔታ የማሰብ ችሎታን ይላበሳል ሲል ቢሊየነሩ ኤለን መስክ ተነበየ፡፡ የቴስላ እና የስፔስኤክስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤለን መስክ…

ሀተታ

ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የሞባይል ቀፎዎችንና ካርዶችን ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ሰራተኛ በእስራት ተቀጣ

ታሕሣሥ 15/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የሞባይል ቀፎዎችንና ካርዶችን ለግል ጥቅም አውሏል የተባለው የቀድሞ የህዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ሰራተኛ በእስራት መቀጣቱ ተነግሯል፡፡ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ወቅታዊ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ለልማት ጉልህ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አጸደቀ

ታኅሣሥ 4/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ልማት ጉልህ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል፡፡ በዚህም:- 1ኛ. የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ…

ቃለ ምልልስ

ፕሮግራም