በኢጋድ አባል ሀገራት የተፈጠረው ትስስር ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ ድርሻ አለው

  • PDF

አዲስ አበባዕ፤ የካቲት 01/2005 (ዋኢማ) - በኢጋድ አባል ሀገራት መካከል የተፈጠረው የኢኮኖሚና የመሰረተ ልማት ትሥሥር ለምስራቅ አፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ ድርሻ መወጣቱን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

እንደ ኢሬቴድ ዘገባ ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት በፈጠረችው ጠነካራ ወዳጅነት ከ 1 ነጥበ 69 ቢልዮን ዶላር የልማት ድጋፍ አገኝታለች፡፡

ሚኒስቴር መስራቤቱ የ ስድስት ወራት አፈፃፀም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡