19 May 2013
የክሎሪን ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው
አዲስ አበባ ነሀሴ 2/2004/ዋኢማ/ - በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክሎሪን ማምረቻ በመስከረም ወር ስራውን ይጀምራል።
የክሎሪን ማምረቻውን እያስገነባ ያለው የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ተቋም ሲሆን፤ ስራውን ሲጀምር ለመጠጥ ውሃ ግድቦች በየዓመቱ ከውጭ የሚገዛውን 500 ቶን ክሎሪንን እዚሁ ማምረት እችላለሁ ብሏል።
የክሎሪን ፋብሪካው በለገዳዲና በድሬ ግድቦች በግማሽ ቢሊዮን ብር ውጪ በአሁኑ ወቅት የሚከናወነው የማስፋፊያ ፕሮጀክት አንዱ አካል መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል ።
| < Prev | Next > |
|---|


