የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዚያ 13/2004 ዓ.ም ያካሄደውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል፡፡
የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዚሁ መደበኛ ስብሰባው ባለፉት ዘጠኝ ወራት በገጠርና በከተማ የተከናወኑትን ሥራዎች አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ…