Advertisement
 
 
   
Friday, 03 September 2010
LANGUAGE
Follow Us on facebook



አማርኛ
የጋህአዴን ጉባኤ የድርጅቱን ሊቃነመናብርት፣የማእከላዊ ኮሚቴ፣ የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን አባላትን መረጠ PDF Print E-mail
Friday, 03 September 2010

ጋምቤላ, ነሐሴ 28/2002/የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋህአዴን) አራተኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የድርጅቱን ዋናና ምክትል ሊቀመንበር ፣የማእከላዊ ኮሚቴ፣ የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን አባላትን በመምረጥ ከትናንት በስቲያ ተጠናቀቀ።

More...
 
“አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል” ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ-ቢስ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ PDF Print E-mail
Thursday, 02 September 2010
አዲስ አበባ ነሐሴ 27/2002/ዋኢማ/ ሰሞኑን ማንነታቸው ከማይታወቁ የሞባይል ቁጥሮች፣ ድረ-ገጾች፣ ኢሜይልና የሞባይል አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች /ኤስኤምኤስ/ “አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል” ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ-ቢስ መሆኑን የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
More...
 
የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎችንና ርዕሰ-መስተዳድር መረጠ PDF Print E-mail
Thursday, 02 September 2010
 ጅጅጋ ነሐሴ 27/2002/ዋኢማ/ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አንደኛ መደበኛ ጉባኤ የምክር ቤቱን አፈ-ጉባኤዎችና የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር መረጠ፡፡
More...
 
የኤችአይቪ/ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል የመሪዎች ቁርጠኝነት ትልቅ ድርሻ እንዳለው ተጠቆመ PDF Print E-mail
Thursday, 02 September 2010
አዲስ አበባ ነሐሴ 27/2002/ዋኢማ/የኤችአይቪ/ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት የፖለቲካ መሪዎችን ጨምሮ የማኀበረሰቡና የተለያዩ ሙያዎች ሥራ መሪዎች ቁርጠኝነት ትልቅ ድርሻ እንዳለው የተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች አመለከቱ፡፡
More...
 
ባለሃብቶች ባሕልን በማስተዋወቅ ተግባር መሠማራታቸው ኢትዮጵያን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ትልቅ ፋይዳ አለው PDF Print E-mail
Thursday, 02 September 2010
አዲስ አበባ ነሐሴ 27/2002/ዋኢማ/ ባለሃብቶች የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ባሕል፣ ወግና አኗኗርን በማስተዋወቅ ተግባር ላይ መሠማራታቸው ኢትዮጵያን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ታደለች ዳለቾ አመለከቱ።
More...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 1 - 9 of 1900

GOVERNMENT STATEMENT

A cautionary note on Eritrea’s conduct
 In its August 27, 2010 “A Week in the Horn” report, Ministry of Foreign Affairs raised issues on the core principles of Ethiopia’s Foreign Policy,   the need for constructive engagement, not disengagement,  and  the meeting of  AU  Peace and Security Council on Somalia.
 
, waltainfo.com. All Rights Reserved. Addis Ababa, Ethiopia  
We have 65 guests online