የናዝሬት ጉሙሩክ የህግ ማስከበር ኃላፊ በቁጥጥር ስር ዋሉ

  • PDF

አዲስ አባባ፤ ግንቦት 6/2005 (ዋኢማ) ¬ - በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ሲፈለጉ የነበሩት የናዝሬት ጉሙሩክ የህግ ማስከበር ኃላፊ አቶ ተመሰገን ጉልላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ሰሞኑን በህግ ቁጥጥር ስር ከዋሉት ተጠርጣሪዎቸ ጋር ሲፈለጉ የነበሩት ግለሰቡ ከአዲስ አበባ ወደ ጋምቤላ በመሸሽ ሱዳን ለመግባት ሁኔታዎችን ሲያመቻቹ ነበር፡፡

ተጠርጣሪው በእጃቸው የተለያዩ ሰነዶችና 160 ሺህ ብር ይዘው ነበር የተሰወሩት፡፡ የጋምቤላ ጉሙሩክ ስራ አስኪያጅ ለሆኑት አቶ ጌታቸው አሰፋ 80 ሺህ ብር በመስጠት ወደ ሱዳን ለመግባት ጥረት አድርገዋል፡፡

ሆኖም ግን በህዝቡና በጸጥታ ኃይሉች ትብብር ዋንኛ ተፈላጊ የነበሩት አቶ ተመስገን ጉልላትም ሆኑ እሳቸውን ወደ ሱዳን ለማስገባት የተባበሯቸው አቶ ጌታቸው አሰፋ በቁጥጥር ሰር መዋላቸውን ኢሬቴድ ከፖሊስ ያገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

Subscribe to get latest news

Visitors Counter

mod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_counter
mod_vvisit_counterToday51714
mod_vvisit_counterYesterday57414
mod_vvisit_counterThis week168610
mod_vvisit_counterLast week281452
mod_vvisit_counterThis month1044172
mod_vvisit_counterLast month1271595
mod_vvisit_counterAll days( since may 28, 2013)13450262

We have: 558 guests, 34 bots online
No: 54.198.126.197
 , 
Today: Jul 29, 2014