አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ

ባድመ እንደምክንያት፡ የፍፃሜው መባቻ

አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ ዋለ

ከኢትዮጵያ ውጭ በሁሉም የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ይገኛል

ማውጫ

ክፍል 1

1

መግቢያ

1

2

የእብጠቱ መነሻዎች

6

3

ከወረራራው በፊት የነበሩ ቅድመ ዝግጅቶች

21

4

የድንበር ጥያቄ እንደምክንያት

32

5

የወረራራው አፈፃፀምና ዓላማዎች

40

 

5.1 ሻዕቢያና ንቀቱ የአላዋቂ ግምገማ

40

 

5.2 ሰኔ 3/1990 - እንደ የመጨረሻው ቀን

43

 

5.3 ምሽግ መማስ ሌላው የጥፋት ወጥመድ

57

ክፍል 2

6

የኢትዮ/መንግስትና ህዝብ ግብረ መልስ

62

 

6.1 ወረራራውን ለሕዝብ ይፋ የማድረግ ውሳኔ

62

 

6.2 ለሰላም ቅድሚያ የሰጠ ውሳኔ

67

 

6.3 ጠላትን እየገታህ ራራስን የማዘጋጀት ውሳኔ

76

 

6.4 ..ምሸግ መቆፈር ይችላሉ እኛ ደግሞ በምሽግ የገባ አውጥተን መቅበር እንችላለን .. የወቅቱ የዝግጅታችን መሪ ቃል

84

7

ዘመቻ ፀሃይ ግባት ፊኛዎቹን ያስተነፈሰ ተግባር

94

8

አላሰብንበትም እንጂ ሌላ አጭር መንገድም አለ የኢሳያስ አፈወርቄ ኢትዮ/የመበታተን ስትራራተጂ

115

 

8.1 በሶማሊያ ሌላው የወረራራ ግንባር

119

 

8.2 ሰኔ 3/1991 ሰኞ ባድመ

126

 

8.3 ፊኛው እጅግ ተንፍሷል

147

ክፍል 3

9

ለጠቅላላ ማጥቃት ሙሉ ዝግጅት

154

 

9.1 ለዝግጅት ያበቁ የውጊያ መመሪያዎች

156

 

9.2 ሰራራዊት የማዘጋጀት ተግባር

166

 

9.3 የሎጂስቲክስ ዝግጅት ተግባር

183

 

9.4 መረጃ የማሰባሰብ ተግባር

186

 

9.5 ህዝብ የማደራራጀት ተግባር

196

10

ግንቦት 4/1992 ወረራራውን የማንበርከክ ፍፃሜ

203

 

10.1 ለድል ያበቃ ፕላንና የአመራራር ብቃት

204

 

10.2 ጠላት ተታለዋል

251

 

10.3 ድንገተኝነቱ ተረጋግጧል

257

 

10.4 ሰበራራው ተፈጽሟል

261

 

10.5 ከበባው አይሏል

263

 

10.6 ግለቱ ተጠብቋል

269

 

10.7 ስርዓት ያጣ መድረሻ የሌለው ሽሽት

272

 

10.8 እየመረጥክ ምታ የእያንዳንዷ ተኩስ ዓላማ

278

11

የ2 ዓመት ምሽግ በሰዓታት ሲናድ

282

 

ክፍል 4

 

12

የድሉ ሚስጥሮች

293

 

12.1 መሪው እንደአንድ ሰው

293

 

12.2 እንደ ንብ ቀፎው የተነካ ህዝብ

303

 

12.3 ለድል የበቃ ሰራራዊት

341

13

በወረራራው የኤርትራራ ህዝብ አመለካከት

345

14

የወረራራው ውጤቶች

350

 

14.1 ወንድም ከወንድሙ በአንድ የውጊያ ቀን

352

 

14.2 የፕሬዝደንት ኢሳያስ