የልማት ድርጅቶች አቅም እያደገ ነው

አዲስ አበባ የካቲት 18/2000 የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ በ2000 በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ በተደረገው የተግባር እንቅስቃሴ የልማት ድርጅቶችን አቅም ለማሳደግ መቻሉን መረጃዎች ያመላክታሉ።

ከኤጀንሲው የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት በያዝነው በጀት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት በተደረገው ጥረት የልማት ድርጅቶችን አቅም በአማካኝ 64 በመቶ ወይም የእቅዱን 83 በመቶ፣ የውጭ ንግድ ገቢ ብር 291 ሚሊዮን ወይም የእቅዱን 94 በመቶ፣ ትርፍ ከታክስ በፊት ብር 508 ሚሊዮን ወይም የእቅዱን 78 በመቶ ለማከናወን ተችሏል።

የልማት ድርጅቶችን በተለያዩ አማራጮች ማለትም በማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በአገልግሎት ሰጪ፣ በእርሻና በአግሮ ኢንዱስትሪ ዘርፎች የሚንቀሳቀሱ ሲሆኑ የሚያከናውኑት ተግባራትም ኤጀንሲው አፈጻጸማቸውን በቅርብ በመከታተልና እገዛ በማድረግ የተሻለ ውጤት በማስመዝገብ ላይ መሆኑ መረጃዎቹ ያሳያሉ።

እንዲሁም ኤጀንሲው በ2000 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ የነበር ፕሮጀክቶች የሥራ ሂደት ክትትል፣ የአዳዲስ ፕሮጀክቶች ጥናት፣ የልማት ድርጅቶች የማስፋፊያና ማጠናከሪያ ፕሮጀክቶችን እንዲተገበር ክትትልና አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረጉን መረጃዎች ያመላክታሉ።

የ2000 በጀት መንፈቅ ዓመት የኤጀንሲው የአቅም አጠቃቀም፣ የውጭ ገበያ ሽያጭና የትርፍ/ኪሳራ እቅድ አፈጻጸም በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ላይ ቀርቧል።

 

2000 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት የአቅም አጠቃቀም  የውጭ ገበያ ሽያጭና የትርፍ/ ኪሣራ ዕቅድ አፈፃፀም

.ቁ

 

የአቅም አጠቃቀም

የውጭ ገበያ ሽያጭ

ትርፍ ከታክስ በፊት/ኪሳራ

ዘርፍ በዝርዝር

ዕቅድ

ክንውን

ዕቅዱ

ዕቅድ

ክንውን

ዕቅዱ

ዕቅድ

ክንውን

ዕቅዱ

ከክንውኑ በ%

ከክንውኑ %

ከክንውኑ በ%

G.

ማምረቻ ኢንዱስትሪ

77

64

83

182969

138583

76

406756

361686

89

1

ህትመትና ወረቀት

81

79

98

 

 

 

36,001

29,103

81

2

መጠጥ

95

97

102

10,066

1,802

18

97,987

90,780

93

3

ማዕድን 

74

48

65

33,868

24,349

72

10,509

3,199

30

4

መድሃኒት  

65

53

82

 

 

 

8,749

9,091

104

5

ኬሚካል  

72

65

90

 

 

 

15,395

13,815

90

6

ሲሚንቶና ኮንስትራክሽን 

92

70

76

 

 

 

235,375

225,646

96

7

ጨ/ጨርቅና አልባሳት 

68

35

51

22,453

15,362

68

1,099

-12,530

-1240

8

ቆዳና ጫማ  

71

64

90

116,582

97,070

83

-2,756

-5,098

-85

9

ብረታ ብረት  

76

62

82

 

 

 

4,397

7,680

175

የአገልግሎት ሰጪ

79

69

88

51643

59904

116

239187

204486

85

10

የኮንስትራክንና ማእድን

83

58

70

 

 

 

55,760

18,873

34

11

የትራንስፖርትና መድሀኒት

77

69

90

 

 

 

127,571

138,601

109

12

የሆቴልና ቱሪዝም

89

92

103

46739

56928

122

36,861

38,155

104

13

የንግድ አገልግሎት

72

66

92

4904

2976

61

7,160

4,748

66

14

የማማከር ግዥ

75

62

83

 

 

 

1,338

702

52

15

የእርሻ አገልግሎት

75

69

92

 

 

 

10,497

3,407

32

.

እርሻና አግሮ ኢንዱስትሪ፡

71

52

74

73,350

92,247

126

5,838

-58,262

-998

16

እርሻና አግሮ ኢንዱስትሪ

56

36

64

69,324

90,285

130

-341

-56,320

-16416

17

ምግብ

73

38

52

4,026

1,962